Obtenez 3 mois à 0,99 $/mois + 20 $ de crédit Audible

OFFRE D'UNE DURÉE LIMITÉE
Page de couverture de ውጥረት ያነገሰው የሰሞንኛው የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና ያስከተለው ስጋት

ውጥረት ያነገሰው የሰሞንኛው የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና ያስከተለው ስጋት

ውጥረት ያነገሰው የሰሞንኛው የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና ያስከተለው ስጋት

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ፕሪቶሪያ-ደቡብ አፍሪቃ ላይ ግጭትን የማቆም ስምምነት ከተፈራረሙ ባለፈዉ ጥቅምት 23 ሶስኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ሶስቱ ዓመታቱ ብዙዎች እንደሚሉት ሁለቱ ኃይላት በስምምነታቸው መሰረት ግዴታቸውን ያልተወጡበት ወይም ሊወጡ ያልፈለጉበት ሰላምም ግጭት ያልነበረበት ሆኖ ነው ያለፈው።
Pas encore de commentaire