Obtenez 3 mois à 0,99 $/mois + 20 $ de crédit Audible

OFFRE D'UNE DURÉE LIMITÉE
Page de couverture de የሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የሄሞራጂክ ፊቨር በተባለ በሽታ 6 ሰዎች መሞታቸውን ተሰማ። የአፍሪካ ህብረት «በሰሜን ናይጄሪያ የተፈጸመ የዘር ማጥፋት ወንጀል የለም» ሲል አስተባበለ። እስራኤል በሐይል በያዘችው ምዕራባዊ የዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የሰፈሩና «ፅንፈኛ» የተባሉ እስራኤላዉያን አንድ መስጊድን በእሳት ማቃጠላቸዉንና በመስጊዱ ግድግዳዎች ላይም «አጸያፊ» የተባሉ ፅሑፎች መጻፋቸው የፍልስጤማ ዜና አገልግሎት ዘገበ። ፈረንሳይ ከ10 ዓመታት በፊት በሽብር ጥቃት የተገደሉ 130 ዜጎችዋን ዛሬ ስትዘክር ዋለች።
Pas encore de commentaire