Obtenez 3 mois à 0,99 $/mois + 20 $ de crédit Audible

OFFRE D'UNE DURÉE LIMITÉE
Page de couverture de የሕዳር 5 ቀን 2018 የዓለም ዜና

የሕዳር 5 ቀን 2018 የዓለም ዜና

የሕዳር 5 ቀን 2018 የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

-ታንዛኒያ ዉስጥ ባለፈዉ መስከረም የተደረገዉን አወዛጋቢ ምርጫ በሚቃወሙ የሐገሪቱ ዜጎች ላይ የተፈፀመዉ ግድያ እንደሚጣራ የሐገሪቱ ፕሬዝደንት አስታወቁ።ፕሬዝደንት ሳሚያ ሱሉሑ ሐሰን ዛሬ እንዳሉት የምርጫዉን ሒደት በመቃወማቸዉ ለታሰሩ ሰዎችም መንግሥታቸዉ ምሕርት ያደርጋል።የምርጫዉን -አፍሪቃ ዉስጥ በተገባደደዉ የግሪጎሪያኑ 2025 ዓመት የተሰራጨዉ የኮሌራ በሽታ 7ሺሕ ሰዎች ገደለ፤ ከ300 ሺሕ በላይ ለከፈ።-የሩሲያና የዩክሬን ጦር ኃይላት ዛሬ አንዱ የሌላዉን ግዛት በሰዉ አልባ አዉሮፕላንና በሚሳዬል ሲደበድቡ አነጉ።
Pas encore de commentaire