OFFRE D'UNE DURÉE LIMITÉE. Obtenez 3 mois à 0,99 $/mois. Profiter de l'offre.
Page de couverture de Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Auteur(s): DW.COM | Deutsche Welle
Écouter gratuitement

À propos de cet audio

አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )2024 DW.COM, Deutsche Welle Apprentissage des langues
Épisodes
  • ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር
    Jan 27 2010
    እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
    Voir plus Voir moins
    14 min
  • ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?
    Jan 27 2010
    አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
    Voir plus Voir moins
    13 min
  • ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ
    Jan 27 2010
    የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
    Voir plus Voir moins
    14 min
Pas encore de commentaire