Obtenez 3 mois à 0,99 $/mois + 20 $ de crédit Audible

OFFRE D'UNE DURÉE LIMITÉE
Page de couverture de ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Auteur(s): DW
Écouter gratuitement

À propos de cet audio

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2025 DW Politique
Épisodes
  • የህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Nov 19 2025
    የዕለቱ መጽሔታችን ሦስት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። ከምርጫ በፊት ሰላም እንዲሰፍን ፣የታሰሩ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ መጠየቁ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሳዑዲ አረቢያ በንግድ፣ በቴክኖሎጂ፣ በጦር መሳሪያ ሽያጭና በመከላከያ ያላቸዉን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው፣ እንዲሁም የጄፌሪ ኤፕስታይን የወሲብ ቅሌት ሰነድ ይፋ እንዲሆን መወሰኑ እና አንድምታውን የተመለከቱ ዘገባዎች በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።
    Voir plus Voir moins
    17 min
  • የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 9 ቀን 2018 ማክሰኞ
    20 min
  • የኅዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Nov 17 2025
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር የገጠሙት ተግዳሮቶች “ፖለቲካዊ መፍትሔ ያስፈልጋቸዋል”መባሉ ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያዊያን በአንድ ሳምንት ውስጥ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ተገድለዋል የጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን 1ኛ ዓመት መታሰቢያ
    Voir plus Voir moins
    16 min
Pas encore de commentaire