Épisodes

  • የሐምሌ 10 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    17 min
  • የሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Jul 16 2025
    የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ዛሬ በመቐለ ከትግራይ ክልል መሪዎች እና ሌሎች አካላት ጋር ተወያይተዋል። ይህና -ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የትራምፕ አስተያየትና ኢትዮጵያ ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎርፍ 81 ሺህ ሰዎችን ማፈናቀሉ፤ በደቡብ ወሎ ዞን ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ተመዝግበዋል መባሉ በኦሮምያ ክልል በዱር እንሰሳት በተለይም የደጋ አጋዘን ላይ የሚካሄደው አደን የዱር እንሰሳቱን ቁጥር እንዳያመናምን ማሳሰቡ ፣
    Voir plus Voir moins
    22 min
  • የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ማክሰኞ
    20 min
  • የሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Jul 14 2025
    -የተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ "በዲፕሎማሲው መስክ ውጤታማ የሥራ ስኬት ያስመዘገበችበት" እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጹ - በትግራይ የግብርና ምርት ለማሳደግ ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆንም ማዳበርያ ጨምሮ የግብርና ስራ ግብአቶች ወደ ገበሬ ለማድረስ የነዳጅ እጥረት ፈተና ሆንዋል መባሉ። -የቀይ ባሕር አፋር በኢትዮጵያ ያካሄደው ሕዝባዊ ጉባኤ እና ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፔትሪየት የተባለዉን የአየር መከላከያ ስርዓት ለዩክሬን እንደምትልክ መናገራቸዉ ዜና መጽሔት የሚያስተነትናቸቸው ናቸዉ።
    Voir plus Voir moins
    18 min
  • የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Jul 11 2025
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የትግራይ ክልል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን «አሥጊ» ያለችዉ ዉዝግብ የሚቃለልበትን ብልሐት የሚያፈላልግ የሽምግሌዎች ቡድን ጠቅላይ ሚንስትር ዓሕመድን እንዲያነጋግር ማቀዷን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል። የኢትዮጵያና የሩሲያ የመገበያያ ገንዘቦች ብርና ሩብል የቀጥታ ልዉዉጥ ወይም ምንዛሪ መጀመራቸዉን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ፣ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ተጨማሪ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ጋምቤላ ክልል መግባታቸዉን የሚያዳስሰዉ ዘገባ ያስልሳል።
    Voir plus Voir moins
    13 min
  • የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ
    19 min
  • የረቡዕ ሐምሌ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    18 min
  • የሐምሌ 1 ቀን የዜና መጽሔት
    Jul 8 2025
    -ህወሓትን 'ሕገወጥ እና ኃላቀር' ሲል የጠራዉ በአዲሱ'ስምረት' ፓርቲ፤-ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ነጻና ገለልተኛ ምርጫን ማካሄድ ቀላል አይሆንም ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ)መግለፁ፤ -በደቡብ ወሎ ዞን ለ 380 ሺህ ህዝብ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ መነገሩ፤ የብሪክስ ጥምረትን የፈሩት -ዶናልድ ትራምፕ እና 17ኛዉ የብሪክስ ጉባኤ እንዲሁም ዶቼ ቬለ ለሁለት ቀናት ያዘጋጀዉ የዓለም የመገናኛ ብዙኃን መድረክ መጠናቀቅ የተሰኙ ርዕሶችን ዜና መጽሔት ዛሬ የሚዳስሳቸዉ ርዕሶች ናቸዉ
    Voir plus Voir moins
    23 min