Page de couverture de ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

ፊሊፕና ፓውላ አድማጮቹ ያላቸውን አስተያየት ይጠይቃሉ። የ መርሀ ግብሩ ጭብጥ ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ይሰኛል። እዚህ ጋር አድማጮች ስለ ውሸተኞቹ ክብ የበቆሎ ቆረኖች የሚያስቡትን መናገርና በተጨማሪም የገበሬዋቹን እርምጃ መገመት ይችላሉ። ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ፊሊፕና ፓውላ ዛሬ አድማጮችን የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። መነሻው ሁለቱ ጋዜጠኞች የዘገቡባቸው ክብ የበቆሎ ቆረኖች ናቸው። ይህ የገበሬዎቹ ማታለል ፤ ጎጂ አልያስ የገራገር ጎብኝዎቹ የግል ጥፋት ነው? ግን የአድማጮች መልስ ግልፅ ነው። የጋዜጠኞቹን ጥያቄ አዎ አልያም አይደለም በሚል ከሚመልሱት አድማጮች ባሻገር ፕሮፌሰሩ ሶስት አማራጭ መልሶች ያሉትን መጠይቅ ያዘጋጃል። በጀርመንኛ ቋንቋ ከአንስታይ (Femininum) እና ተባዕት ፆታ (Maskulinum) ባሻገር ሶስተኛ ከሁለቱም ያልሆነ ፆታ Neutrum አለ። እነዚህም "der", "die" እና "das" በተሰኙ አርቲክሎች ይብራራሉ።

Ce que les auditeurs disent de ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.