Page de couverture de ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

ለድጎማዉ መነሳት ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን የነጃ ዋጋ አለቅጥ ተንቻርሯል።-ለእጥረቱ ተጠያቂዉ ማንም ሆነ ማን እጥረቱ አለ።የዋጋዉ ንረትና እጥረቱ ወትሮም በየአካባቢዉ በሚደረጉ ግጭቶች ከቤት ንብረቱ የተፈናቀለ፣ መሥራት ያልቻለዉ ወይም ሰላማዊ ዝዉዉሩ የተገደደበበት ሕዝብ፣ በብር የመግዛት አቅም መዳከምና በዓለም ላይ በሚታየዉ ግሽበት ምክንያት ኑሮ የተወደደበት ሕዝብ ለከፋ ችግር መጋለጡን በየአጋጣሚዉ እየተናገረ ነዉ። በዛሬዉ ዉይይታችን የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናርና እጥረቱ ያስከተለና የሚያስከትለዉን ችግር ባጫጭሩ አንስተን መፍትሔዉን ለመጠቆም እንሞክራለን

Ce que les auditeurs disent de ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.