Page de couverture de የሐምሌ 06 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የሐምሌ 06 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የሐምሌ 06 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

ናይጄሪያ የሽብር እንቅስቃሴ በገንዘብ ይደግፋሉ ያለቻቸውን 44 የቦኮ ሐራም አባላት እስከ 30 ዓመታት በሚደርስ እስራት ቀጣች። በጋዛ ሕጻናትን ጨምሮ ውኃ ለመቅዳት በመጠባበቅ ላይ የነበሩ 10 ፍልስጤማያውን በተፈናቃዮች መጠለያ ውስጥ በእስራኤል የአየር ጥቃት መገደላቸውን የግዛቲቱ የሲቪል ሰዎች ደህንነት ጥበቃ ኤጀንሲ አስታወቀ። የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ዑን ሩሲያ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት ሀገራቸው “ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ለመደገፍ” ዝግጁ እንደሆነች ማረጋገጫ ሰጡ። ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ባለፈው አንድ ሣምንት ብቻ ሩሲያ በ1,800 ድሮኖች በዩክሬን ላይ ጥቃት እንደሰነዘረች ተናገሩ።

Ce que les auditeurs disent de የሐምሌ 06 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.