Page de couverture de የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና ሳዑዲ አረቢያ 2 ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች። የሳዑዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለቱ የኢትዮጵያ ዜጎች በሞት የተቀጡት አደንዛዥ እጽ በማዘዋወር ተከሰው መሆኑን ትናንት መናገሩን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።ኢትዮጵያውያኑ ሀሽሽ የተባለውን አደንዛዥ እጽ በማዘዋወር በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብለዋል ። ከጎርጎሮሳዊው ግንቦት መጨረሻ ወዲህ በጋዛ እርዳታ ለማግኘት ከሞከሩ ሰዎች ወደ 800 የሚጠጉት እንደተገደሉ የተመድ ዛሬ አስታወቀ። አሜሪካን በተመድ ድርጅት ልዩ ባለሞያ ላይ ማዕቀቦች ለመጣል መወሰኗ ክፉኛ እንዳሳዘነው የአውሮጳ ኅብረት ዛሬ አስታወቀ።

Ce que les auditeurs disent de የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.