Page de couverture de የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የትግራይ ክልል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን «አሥጊ» ያለችዉ ዉዝግብ የሚቃለልበትን ብልሐት የሚያፈላልግ የሽምግሌዎች ቡድን ጠቅላይ ሚንስትር ዓሕመድን እንዲያነጋግር ማቀዷን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል። የኢትዮጵያና የሩሲያ የመገበያያ ገንዘቦች ብርና ሩብል የቀጥታ ልዉዉጥ ወይም ምንዛሪ መጀመራቸዉን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ፣ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ተጨማሪ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ጋምቤላ ክልል መግባታቸዉን የሚያዳስሰዉ ዘገባ ያስልሳል።

Ce que les auditeurs disent de የሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.