Page de couverture de የሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

የሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

የሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

የሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና በሲዳማ ክልል የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ ፡፡ በኳታር አሸማጋይነት በእስራኤልና ሐማስ መካከል እየተካሄደ የነበረው ቀጥታዊ ያልሆነ የተኩስ አቁም ድርድር «በእስራኤል ተደራዳሪዎች እንቅፋት እየገጠመው ነው» ሲል ሐማስ ወቀሰ። ሩስያ ሌሊቱን ለዛሬ ቅዳሜ አጥቢያ በዩክሬይን ላይ ፈጸመችው በተባለ የድሮንና የሚሳይል ጥቃቶች ቢያንስ 2 ሰዎች መገደላቸውንና 14 መቁሰላቸውን ክዬቭ አስታወቀች።

Ce que les auditeurs disent de የሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.