Page de couverture de የሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ ትናንት በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ መካከል ከፍተኛ ውጊያ እንደነበር ተሰማ። እራሱን እስላማዊ መንግሥት የሚለው ጽንፈኛ ቡድን አባላት መሆናቸው የተጠረጠ 82 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የብሔራዊ የስለላና የደኅንነት አገልግሎት ዐሳወቀ። በአፋር ክልል አፍዴራ ከተማ ትናንት ምሽት የጣለዉ ብርቱ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ለአንድ ሰዉ ሕይወት መጥፋት ምክንያት ሆነ፤ 31 ሰዎችም ተጎዱ። በሺህዎች የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል። የኬንያ መንግሥት ለበርካታ የአፍሪቃ እና የካሬቢያን ሃገራት የይለፍ ፈቃድ መስፈርቶችን አነሳ።

Ce que les auditeurs disent de የሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.