Page de couverture de የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ

የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ

የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

አርስተ ዜና፤ --የዩክሬይኑ ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ሩስያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችንና ሚሳኤሎችን ትናንት ወደ ኪይቭ ዩክሬን ካስወነጨፈ በኋላ ሩስያ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ እንዲጣል ጠየቁ።--በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ ሦስት ሰዎች በአፈር ናዳ ተቀብረው ሕይወት አለፈ፡፡ --የኬንያዉ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ «ስርዓት አልበኝነት» በቸልታ አይታለፍም ሲሉ ዝምታቸውን ሰበሩ። የሰዎችን ንብረት የሚያቃጥል እግሩ ላይ በጥይት ይመታል ፤ ህመሙ ሲያገግም ፍርድ ቤት እንደሚቆም ተናግረዋል።--የፍልስጤሙ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን ሃማስ አስር የእስራኤል ታጋቾችን ለመልቀቅ መስማማቱ ተሰማ።

Ce que les auditeurs disent de የዓለም ዜና፤ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሐሙስ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.