Page de couverture de የዓለም ዜና ፤ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ማክሰኞ

የዓለም ዜና ፤ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ማክሰኞ

የዓለም ዜና ፤ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ማክሰኞ

Écouter gratuitement

Voir les détails du balado

À propos de cet audio

አርስተ ዜና፤ -የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደ ቻይና እና ህንድ ባሉት የሩሲያ የንግድ አጋሮች ሸቀጥ ላይ እስከ 100 በመቶ የሚደርስ የትራፊ ጭማሪ እጥላለሁ አሉ። የሩሲያ ባለሥልጣናት ግን ይህ እርምጃ ጦርነቱን ከማስቀጠል በቀር ምንም የሚፈይደዉ ነገር የለም ሲሉ አጣጣሉት አጣጥላዋለች።-ድንበር የለሽ ሐኪሞች ድርጅት የተባለዉ ግብረ ሠናይ ድርጅት የዛሬ አራት ዓመት ትግራይ ክልል ዉስጥ ሆነ ተብሎ ስለተገደሉ ሦስት ባልደረቦቹ አሟሟት ያደረገዉን የዉስጥ ምርመራ ዉጤት ዛሬ በይፋ አሰራጨ።-በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ከ80 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በኦሞ ወንዝ ሙላት መከባባቸውን ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

Ce que les auditeurs disent de የዓለም ዜና ፤ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ማክሰኞ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.